ሀብቴ ጥላሁን ገሰሰ በወልቃይት ዞን ጠገዴ ሰቲት ሁመራ፣ በወልቃይት ወረዳ ልዩ ስሙ ቅ/አርሴማና ማይዲማ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
| N0 | Easting | Northing |
| 1 | 366838 | 1525700 |
| 2 | 366680 | 1524626 |
| 3 | 367090 | 1524662 |
| 4 | 367067 | 1525380 |
| 5 | 368519 | 1525360 |
| 6 | 368525 | 1525923 |
| ብሎክ ቁጥር 1 | በሰሜን | በደቡብ | በምሥራቅ | በምእራብ |
| 1 | ክፍት | ካቺ ትሬዲንግ ክፍት | ካቺ ትሬዲንግ ክፍት | ክፍት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

