ድርቁ የሰዎችን ሕይዎት መቅጠፍ መቀጠሉ ተነገረ

0
174

በአማራ ክልል፣ ሰሜን ጎንደር ዞን፣
ሦስት ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ የ36 ሰዎች
ህይወት ማለፉ ተነገረ።
በአማራ ክልል የተካሄደ አንድ ጥናት
በሰሜን ጎንደር ዞን ድርቅ ካጠቃቸው
ወረዳዎች በ3ቱ ወረዳዎች፣ 36 ሰዎች በድርቅ
መሞታቸውን አመለከተ።
የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ባካሄደው በዚሁ

ተኩስ አቁም እንዲደረግ ተጠየቀ
ሀሉም ወገኖች ሰብአዊ የተኩስ ማቆም
አድርገው ወደ ውይይት እንዲያመሩ
ኢሰመኮ ጠየቀ
በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል
ክልሎች በጥቅምት እና በኅዳር ወራት
2016 ዓ.ም በርካታ ሰዎች መገደላቸውን
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን
(ኢሰመኮ) አስታውቋል። ኮሚሽኑ ሰሞኑን
ባወጣው መግለጫ በአማራ፣ በኦሮሚያ
እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከሁለት
ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በታጣቂዎች
በተፈጸሙ ጥቃቶች እና በተከሰቱ ግጭቶች
በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ነው
ያስታወቀው።

ጥናቱ 72 ሺህ 387 እንሰሳትም መሞታቸው
ተደርሶበታል። ስምንት አባላት ያሉት የጥናቱ
አስተባባሪ ረዳት ፕሮፌሰር አምሳሉ ተበጀ
ለጀርመን ድምፅ እንደተናገሩት በድርቁ
በአማራ ክልል፣ ሰሜን ጎንደር ዞን፣ በጃንአሞራ፣
በጠለምትና በበየዳ ወረዳዎች በተካሄደው በዚሁ
ጥናት የ36 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተረጋግጧል።
ረዳት ፕሮፌሰር አምሳሉ በነዚህ ወረዳዎች

በተካሄደው ጥናት 16 ሺህ 414 ሄክታር ማሳ
ከጥቅም ውጪ መሆኑን ፣ 219 ሺህ 709
ኩንታል ምርት መቀነሱን፣ 107 ሺህ 407 ሰዎች
ለችግር መዳረጋቸውን፣ 43ሺህ ቶን የእንስሳት
መኖና 89ሺህ 244 ቶን ተረፈ ምርትም ጉዳት
እንደደረሰበት፣ የእንስሳት በሽታም በሰፋት
መከሰቱ መታወቁንም አስረድተዋል።
በጥናቱ ድርቅ በመማር ማስተማሩ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here