ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን
ማለትም፡- ሎት 1. የጽሕፈት መሳርያዎች፣ ሎት 2. የፅዳት የእቃዎች እና ሎት 3. የደንብ ልብስ
በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሁሉ መሣተፍ ይችላሉ፡
፡ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶችም፡-
1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
3. ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነበት የተመዘገቡ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት
ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን
ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከግ/ፋ/ንብ/
አስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ፡፡
7. የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፤
3ቱን በሎት ወይም በተናጠል የምናወዳደር ይሆናል፡፡
8. ዝርዝር መግልጫ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይቻላል፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩ ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በባንክ
በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም
በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
10.ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ
በ16ኛው ቀን 3፡30 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ይከፈታል፡፡
11.አሸናፊ ማሸነፋ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስር በመቶ የውል
መያዣ ያሲይዛሉ፡፡
12. ማንኛውም ተጫራች ሀሳቡን በታሸገ ፖስታ በአዲስ ዓለም ሆስፒታል ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/
የሥራ ሂደት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
13.በመሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው፡፡
14.ስለ ጨረታው መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር
058 218 10 34 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
የአዲስ ዓለም ሆስፒታል
ባሕርዳር