የካቲት 15 ቀን 1960 ዓ.ም – በኢትዮጵያ
የአብዮት ፍንዳታ የተፋፋመውን ሽብር
ለመቆጣጠር በተወሰደው እርምጃ፣ የንጉሠ
ነገሥቱ መንግሥት ወታደሮችን በአዲስ
አበባ ከተማ ቀበሌዎችና ‘ቁልፍ’ ቦታዎች
ለጥበቃ አሰማራ። በተመሳሳይ ቀን ኢትዮጵያ
ላይ በፈነዳው አብዮት አስገዳጅነት የንጉሠ
ነገሥቱ መንግሥት የሕዝቡን ሸክም
ለማቃለል የነዳጅ ዋጋ ቅነሳን የሚያካትት
ኢኮኖሚያዊ እርምጃዎችን እንደሚወስድ
ይፋ አደረገ