ማስታወቂያ

0
203

ዞብል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ  ናርቻቻ/ጅብጀባ/ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

No EASTING NORTHING
1 293401.990 1368.433
2 293404.765 1368.414
3 293431.543 1368.630
4 294020.525 1368.495
5 293920.813 1368.548

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
  ቆንገር ኃበሌ ፈንታይ ቀበሌና ጣቁሳ ወረዳ ገምበልዋ ቀበሌ ጭልጋ ወረዳ ወሠን ናርችቻ ቀበሌ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here