የደጋጎቹ ዜና እረፍት

0
210

የዳግማዊ ምኒልክ አጎት ራስ ዳርጌ ሣህለ ሥላሴ በተወለዱ በ70 ዓመታቸው አርፈው በደብረ ሊባኖስ የተቀበሩት በያዝነው ሳምንት መጋቢት 15 ቀን 1892 ዓ.ም ላይ ነበር።

በተመሳሳይ የቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ አባት፣ ልዑል ራስ መኮንን ቁልቢ ላይ አርፈው ቀብራቸው በሐረር ከተማ መጋቢት 12 ቀን 1898 ዓ.ም ተፈፅሟል።

በተጨማሪም መጋቢት 10 ቀን 1936 ዓ.ም ላይ  የስመ ጥሩው አርበኛ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ዜና እረፍት የተሰማው፡፡

ምንጭ፤ ታሪክ ማስታወሻ

(መሰረት ቸኮል)

በኲር መጋቢት 9 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here