የአፍሮ ሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ ኤንድ ፒስ ቢዩልዲንግ በጎ አድራጆት ማህበር በሚል ስያሜ ማህበሩ እንዲመዘገብ እና ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው በ04/07/2016 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የየበጎ አድራጎት ማህበሩን መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያ ይዘው አማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የሰነዶች የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች ጉዳይ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 እንዲቀርቡ እያሣወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የአብክመ ፍትሕ ቢሮ