የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
135

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተ/መሰ/ል/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል:: ስለሆነም ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በአየር ላይ የሚዉል ሲሆን የጨረታዉን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የዉስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይቻላል::
ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0587761014 /0587761015 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ::

የደጀን ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ል/ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here