በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2016

0
165

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ2016 በጀት ዓመት የኮርፖሬሽኑ የደንብ ልብስ ለሚያስፈልጋቸው የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች በዘርፉ አግባብነት ያለዉ የስራ ፍቃድ ያላቸዉ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ ዘዴ በበኩር ጋዜጣ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ሰርተፍኬት መረጃ የሚያቀርቡ፣ከጨረታ ሰነዱ ጋር ፎቶ ኮፒ አድርገው ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢነታቸውን የሚያረጋግጥ የቫት ሰርተፍኬት ማያያዝ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15/አስራ አምስት/ ቀን ውስጥ ከቀኑ እስከ 11፡30 ድረስ ባህር ዳር አሚኮ የበኮርፖሬሽኑ የግዥና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት  1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በመቅረብ የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ የሞሉትን ዋጋ 1% በሲፒኦ፤በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ይህም ሲባል በጥሬ ገንዘብ በድርጅታችን የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ሁኖ ኮፒዉ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር መያያዝ አለበት፡፡ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን በመሙላት ኮፒ እና ኦርጅናል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ ፊርማና አድራሻ በትክክል በመሙላት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ 15ኛው ቀን 11፡3ዐ ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ8፡00 ሰዓት ይዘጋና በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የግዥና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ይከፈታል፡ ነገር ግን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታው በእለቱ ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን 8፡00 ይዘጋና 8፡30 ይከፈታል፡፡
  7. ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለግዥ የቀረቡት ዕቃዎች ናሙና ፤ ብዛት እና ስፔስፊኬሽን እንዲሁም የዉል ቃሎች ከሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ የቀረበ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
  9. ጨረታ ሰነዱን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ቀበሌ 13 አየር መንገድ ከሚወስደው አስፓልት ገጠር መንገድ ከፍ ብሎ ባለው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ድረስ በመምጣት መውሰድ ይቻላል፡፡

ማሣሠቢያ፡- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0583209735  ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

          የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here