የኤርትራ ምክር ቤት ውሳኔ

0
184

ግንቦት 8 ቀን 1952 ዓ.ም – የኤርትራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያጸደቀውን ሕገ-መንግሥቱን በመለወጥ አገሪቱን ከ’ኤርትራ መንግሥት’ ወደ ‘የ ኤርትራ አስተዳደር’ በመለወጥ ወደፊት ሙሉ የኢትዮጵያ አካል ለማድረግ የሚያስችላትን ውሳኔ አጸደቀ።

ምንጭ፡-ባሕሩ ዘውዴ፣ ሞደርን ኢትዮጵያን ሂስትሪ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here