ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

0
131

በአፈ/ከሣሾች 1ኛ.ጌጡ ተሾመ፣ 2ኛ. አስራቴ ካሳሁን፣ ወኪል 1ኛ. አፈፃፀም ከሣሽ እና በአፈ/ተከሣሽ ፀጋአለም አዱኛው መካከል ስላለው የውርስ ንብረት አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመቄት ወረዳ 02 ቀበሌ ልዩ ቦታው መቅርጫ አዋሳኞች፡- በምስራቅ የእግር መንገድ፣ በምዕራብ ወልዲያ/ወረታ መንገድ/፣ በሰሜን ፀጋ ስጦጣው እና በደቡብ የእግር መንገድ  የሚገኘው 477.5 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚገኘው 85 ዚንጎ ቆርቆሮ ቤት፣ 42 ዚንጎ አሞራ ክንፍ ቤት፣ 7 ዶርም ቤቶች እንዲሁም የውሃና የመብራት ቆጣሪዎች ጭምር ይህንን ቤትና ቦታ በከፍተኛ ዋጋ ላሸነፈ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ለአንድ ወር አየር ላይ ቆይቶ ጨረታው ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ይካሄዳል፡፡ጨረታው በመቄት ወረዳ 02 ቀበሌ አስተዳደር ማዕከል ውስጥ ስለሚካሄድ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን 25 በመቶ ወይም ¼ ኛውን ለፍርድ ቤቱ ሐራጅ ባይ ወዲያውኑ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here