የሐራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0291/24
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት/አገልግሎት/ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | ቀን | ሰዓት | ||||||
አቶ መንገሻ
ሹምየ ፈንቴ |
ደብረታቦር | አቶ መንገሻ ሹምየ | ደብረታቦር | 01 | 134/5404/2000 | 125 ካ.ሜ | ድርጅት | 4,624,025 | ሰኔ 18 ቀን 2016 ዓ/ም | 4፡00-6፡00 |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በጨረታው እለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግሥት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጭዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸፊው ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 76 50 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት