ማስታወቂያ

0
119

መጌዶል ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በባሶና ወራና ወረዳ   ቀበሌ  አባሞቴ ልዩ ቦታ ኮሶ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

No Easting Northing No Easting Northing
1 571520 1080143 13 571660 1080371
2 571513 1080162 14 571675 1080330
3 571496 1080183 15 571688 1080312
4 571492 1080253 16 571742 1080288
5 571502 1080335 17 571752 1080281
6 571540 1080318 18 571742 1080235
7 571559 1080318 19 571737 1080203
8 571573 1080418 20 571688 1080232
9 571557 1080438 21 571685 1080237
10 571601 1080456 22 571646 1080252
11 571610 1080478 23 571630 1080246
12 571654 1080434 24 571538 1080139

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
  ካሳሁን ክፍለ መንገድ እና አበበ ተረፈ አስናቀች አበበ አየለች ሀብቴ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here