ማስታወቂያ

0
124

አቶ ሙሀመድ ታጁ ሙሀመድ ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን በአቃስታ ከተማ አስተዳደር 035 ቀበሌ  በረዶ መስቀያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Block one Block two
No Easting Northing Elevation No Easting Northing Elevation No Easting Northing
1 519275 1206282 3614 11 519071 1206318 3642 1 519316 1206063
2 519263 1206266 3614 12 519110 1206370 3639 2 519285 1206061
3 519208 1206246 3616 13 519136 1206359 3646 3 519264 1205979
4 519152 1206267 3627 14 519152 1206389 3648 4 519323 1205974
5 519105 1206292 3619 15 519173 1206357 3640 5 519316 1206063
6 519024 1206291 3599 16 519225 1206390 3644  

 

 

 

 

7 518959 1206339 3591 17 519259 1206368 3638
8 518989 1206388 3608 18 519276 1206354 3629
9 519030 1206392 3619 19 519296 1206350 3625
10 519039 1206341 3619 20 519275 1206282 3614

 

 

ብሎክ አንድ

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
እነ ሸህ አህመድ ይመር እነ ይመር ታጁ እነ እንድሪስ አያሌው 029 ቀበሌ

 

 

ብሎክ ሁለት

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የሀሰን ይመር እርሻ መሬት መንገድ የሀሰን ይመር እርሻ መሬት መንገድና 29 ቀበሌ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here