ማስታወቂያ

0
122

ቱባ ኮሜርሻል ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረኤልያስ ወረዳ ገነት አቦ ቀበሌ ልዩ ቦታ በለጠች ወንዝ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

Block-1
No Easting Northing
1 312770 1123206
2 312392 1122271
3 312642 1122235
4 312920 1123178

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ቢቤት ትሬዲኒግ ግራናይት ቦታ G and M ግራናይት ቦታ ባዶ ቦታ ባዶ ቦታ

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here