ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
120

በአፈ/ከሣሽ ነገሰ ጤናው እና በአፈ/ተከሣሽ ምስጋናው አላምራው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 09  የሚገኝ በምሥራቅ አንተነህ አዛዥ፣ በምዕራብ ይመኙሻል በላይ፣ በሰሜን መንገድ እና  በደቡብ ክብሬ እሱባለው የሚያዋስነው 200 ካ.ሜ ቦታ ካርታ ቁጥር K/0508 የተመዘገበ በጨረታ መነሻ ዋጋ 529,750.12 /አምስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ ብር ከአስራ ሁለት ሳንቲም/ በሐራጅ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ በመሆኑም ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ስለዚህ መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ በዕለቱና በሰዓቱ በመገኝት የመነሻ ዋጋውን ¼ ኛውን እና መታወቂያ በመያዝ ቀርቦ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here