ማስታወቂያ

0
141

በሬ ይድኖ ማይኒግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በእንሳሮ ወረዳ ፣ በገዛና ዋሻ ዳሎታ ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ ሮቃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲሊካ ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Corner Easting Northing
A 488387 1089911
B 488337 1089942
C 488154 1089680
D 488213 1089647

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
  የግል የወል ወንዝ የግል

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here