ማስታወቂያ

0
130

አዲስ መንደር ጠጠርና ብሎኬት ማምረት ኃ/የተ/የግል ማህበር በደቡብ ወሎ  ዞን ቃሉ ወረዳ ቀበሌ 03 ልዩ ቦታ አዲስ መንደር /ሞሞ ተራራ/ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

ID X-Coordinate Y-Coordinate
1 587799.69 1206108.73
2 587795.88 1206116.05
3 587782.2 1206136.89
4 587765.66 1206157.76
5 587758.04 1206164.84
6 587738.95 1206189.79
7 587727.05 1206203.98
8 587711.12 1206215.27
9 587689.07 1206214.12
10 587675.02 1206241.35
11 587673.83 1206274.39
12 587678.8 1206339.39
13 587641.83 1206390.34
14 587586.78 1206393.13
15 587491.97 1206383.11
16 587417.83 1206352.93
17 587363.71 1206309.78
18 587386.97 1206229.45
19 587439.27 1206201.89
20 587462.86 1206140.99
21 587530.21 1206127.21
22 587528.4 1206152.29
23 587589.11 1206169.22
24 587639.04 1206161.23
25 587649.53 1206109.67
26 587634.03 1206066.01
27 587668.99 1206073.03
28 587670.94 1206066.75
29 587659.76 1206038.92
30 587669.11 1206016.81
31 587726.91 1206052.7
32 587735.74 1206056.8

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
  መሃመድ አህመድ አሊ የሱፍ አሊ ይመር አንሻ ያሲን ሙሄ ሰይድ ወራቂ የሱፍ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/ 21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here