ማስታወቂያ

0
117

ለዜድዜድኦ ትራዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ በቦረቦር ቀበሌ ልዩ ስሙ ስላሴ ሸጥ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Corner Easting Northing
A 407870 1131835
B 408615 1131621
C 408487 1131910
D 408322 1131936

 

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወንዝ ሸጥ የወል የወል የወል

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here