ማስታወቂያ

0
143

ኤግዱ ለገዲባ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በቡልጋ ወረዳ ከተማ አስተዳደር፣ ቱለፋ ቀበሌ ልዩ ቦታ ኤግዱ/አልቀት ውሃና ደባብ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

Block – 1 Block – 2
S.No Easting Northing S.No Easting Northing S.No Easting Northing
1 525367 1023567 13 525565 1023602 1 526283 1023403
2 525369 1023573 14 525559 1023581 2 526300 1023300
3 525385 1023592 15 525594 1023556 3 526320 1023182
4 525417 1023634 16 525600 1023545 4 526371 1023209
5 525446 1023666 17 525608 1023526 5 526429 1023250
6 525467 1023685 18 525597 1023519 6 526395 1023381
7 525483 1023695 19 525551 1023501      
8 525491 1023701 20 525508 1023512      
9 525527 1023665 21 525463 1023522      
10 525536 1023643 22 525428 1023535      
11 525550 1023639 23 525381 1023554      
12 525570 1023614 24 525367 1023567      

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ደባይ ሀይሉሥላሴ እና ሽፈራው ሹሙ ገደል መንገድ አማረ ሀይሉ ሥላሴ እና ሽፈራው ሹም
2 ሀይሉ አፈራስ መገርሳ ካሳ ምሌት ትሬዲንግ እና ሙህየ ለጋስ ጠጠር ማምረቻ ጠና ጌታነህ

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here