የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
128

በአፈ/ከሳሽ ማኔ በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ አብዱ ዑስማን መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ በአፈ/ተከሳሽ አብዱ ዑስማን ስም በካርታ ቁጥር 30497/120 ተመዝግቦ የሚገኝውን በአዋሳኝ በምሥራቅ እሱባለው ጌታነህ፣ በምዕራብ ዘአምላኩ ዜና፣ በሰሜን መንገድ እና በደቡብ አለማዬሁ ደግፍ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 250 ካ/ሜ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,364,697.00 (አንድ ሚሊዮን ሦስት መቶ ስልሳ አራት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ሰባት ብር) ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ የፍ/ቤቱ ሃራጅ ባይም ጨረታው በሚካሄድበት በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

 የባሕር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here