ማስታወቂያ

0
126

አቶ ሀይሉ ገበያው በሰሜን ወሎ ዞን በጉባ ላፍቶ ወረዳ በ012/ወይንየ ቀበሌ ልዩ ስሙታች ድማቃ ተብሎ በሚጠራ ቦታ  የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Points Easting Northing
1 555844 1313978
2 555877 1314042
3 555976 1313981
4 556021 1313994
5 556059 1314024
6 556214 1314003
7 556333 1314021
8 556357 1313930
9 556356 1313945
10 0556185 1313903

 

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
እነ ሞላ ሲሳይ ጊምበራ ወንዝ አለሙ ተስፋ ተገኝ አላዩ

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here