ኤ.ፍ.ቢ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በጎንደር ዞን፣ በፋሲል ክፍለ ከተማ፣ በሳይና ሳቢያ ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ አባ ጎለም ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
N.o | Easting | Northing |
1 | 0337343 | 1402264 |
2 | 0337433 | 1402243 |
3 | 0337555 | 1402168 |
4 | 0337377 | 1402026 |
5 | 0337276 | 1402119 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | የወል መሬት | የወል መሬት | መንገድና የወል መሬት | የወል መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡