ተከዜ ጎልድ ማይን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በወ/ወ/ሴ/ ሁመራ ዞን፣ በወስቲ ወረዳ፣ በራውያን ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ ሀሰነቶን ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1 ብሎክ 2
| N.o | Easting | Northing |
| 1 | 0239387 | 1580704 |
| 2 | 0239438 | 1580744 |
| 3 | 0239336 | 1580898 |
| 4 | 0239127 | 1581165 |
| 5 | 0239031 | 1581044 |
| 6 | 0239078 | 1580956 |
| 7 | 0239176 | 1580902 |
| ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| 1 | ተከዜ ወንዝ | መስኖ | ሁለተኛ ደሴት | ትልቅ ግራናይት /በልደር/ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

