ኩታ የድንጋይ ውጤቶችን መፈብረክ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በደ/ወሎ ዞን በኩታ በር ወረዳ በ06 ቀበሌ ልዩ ስሙ አምቦ አባ ወዳጆ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
No. | Easting | Northing |
1 | 556257 | 1246414 |
2 | 556226 | 1246401 |
3 | 556202 | 1246436 |
4 | 556151 | 1246403 |
5 | 556132 | 1246388 |
6 | 556107 | 1246410 |
7 | 556139 | 1246463 |
8 | 556155 | 1246521 |
9 | 556172 | 1246562 |
10 | 556175 | 1246591 |
11 | 556193 | 1246595 |
12 | 556217 | 1246586 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | መኪና ወንዝ | ጭጭሳ | ወንዝ/ሸለቆ | ወንዝ/ሸለቆ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ