ቁሌች ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በምሥራው ጎጃም ዞን፣ በደብረ ኤል ወረዳ፣ በዋሌት ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ ደልጎን ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
No. | Easting | Northing |
1 | 306681 | 1133516 |
2 | 306910 | 1133851 |
3 | 306496 | 1134102 |
4 | 306298 | 1133671 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ቁምላቸው አለኸኝ | ባዶ ቦታ | ባዶ ቦታ | ባዶ ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ