አፈ/ከሣሽ ገብያው ተሻለ እና በአፈ/ተከሣሽ ኢሣ ወርቄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ በተከሳሽ ሽም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ካርታ ቁጥር 45359/12 የተመዘገበ የቦታ ቁጥር G20R99 የሆነው የ1ኛ ፎቅ ላይ የተሠራ ቤት የመነሻ ዋጋ 1,256000.90/አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሃምሣ ስድስት ሺህ ብር ከ90 ሣንቲም/ ስለሚሸጥ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞዴል 85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት