አቶ ሙሉቀን ቢተው በምሥራው ጎጃም ዞን፣ በደጀን ወረዳ፣ ምንጅ ቀበሌ፣ ልዩ ቦታ ዳና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅብሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች
No. | Easting | Northing |
1 | 403341 | 1115847 |
2 | 403438 | 1115467 |
3 | 403857 | 1115068 |
4 | 403978 | 1115274 |
5 | 403757 | 1115438 |
6 | 403813 | 1115625 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡