አቶ ዳንኤል አርያ ዞን ደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ ቀበሌ 019 ልዩ ቦታ ተሬ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሠል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 549758.54 | 1240931.89 |
2 | 549739.51 | 1240906.50 |
3 | 549668.72 | 1240874.53 |
4 | 549620.21 | 1240829.15 |
5 | 549562.59 | 1240772.75 |
6 | 549484.25 | 1240755.88 |
7 | 549390.75 | 1240672.07 |
8 | 549357.59 | 1240687.67 |
9 | 549354.66 | 1240759.04 |
10 | 549414.32 | 1240818.58 |
11 | 549474.46 | 1240860.84 |
12 | 549483.64 | 1240889.64 |
13 | 549489.31 | 1240968.91 |
14 | 549485.64 | 1241021.31 |
15 | 549497.65 | 1241034.54 |
16 | 549571.98 | 1241043.51 |
17 | 549634.72 | 1240974.46 |
18 | 549710.69 | 1240969.99 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | መንገድ | እነ ሠይድ አሠን | እነይማም አሊ | ወንዝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ