ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቅርንጫፍ ስም |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ ዓይነት |
የቤቱ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታና ቀን |
Durebite ቅርንጫፍ | አቶ ናትናኤል አቡሀይ አየሁና ወ/ሮ አበባ ፈንታሁን ወንድሙ | አበባ ፈንታሁን ወንድሙ | የመኖሪያ ቤትና ቦታ | 150 ካ.ሜ | 4,823,064.01 | ዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 01 በመኖሪያ ቤቱ ነሐሴ 22, 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ሐራጁ የሚካሔድበት ዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 01 በመኖሪያ ቤቱ ነው፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-263-367 መጠየቅ ይቻላል፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ