እንጆሪ እንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ወንዳጣ ቀበሌ ልዩ ቦታ እንቁርጢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 325755 | 1268179 |
2 | 325825 | 1268218 |
3 | 325763 | 1268296 |
4 | 325763 | 1268357 |
5 | 325810 | 1268518 |
6 | 325724 | 1268533 |
7 | 325673 | 1268479 |
8 | 325652 | 1268413 |
9 | 325687 | 1268295 |
10 | 325699 | 1268224 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | የወል መሬት | ይላቅ ንጉሴ | አስፈሀ ሙጨና ስመኝ ሙጨ | የግጦሽ መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ