ማስታወቂያ

0
113

እንጦስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ  ወረዳ ይነሳ 3ቱ ቀበሌ  ልዩ ቦታ አጫብር አቦ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

No Easting Northing
1 315548.955 1271398.99
2 315519.687 1271354.614
3 315556.209 1271305.631
4 315667.91 1271305.272
5 315679.602 1271359.725
6 315802.859 1271390.899
7 315785.299 1271420.606
8 315786.942 1271489.611
9 315739.521 1271547.345

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ጦቢያ ትሬዲንግ የግጦሽ መሬት የውሃ ማውረጃ ቦይ ታከለና ፈጠነ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here