ማስታወቂያ

0
114

ኤ እና ኤም ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረኤልያስ ወረዳ ገነት ቀበሌ ልዩ ቦታ በለጠች ወንዝ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት  ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

No Easting Northing
1 313565  1124571
2 313232 1124445
3 313333 1124855
4 312991 1124033
5 313548 1124156

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ባዶ ቦታ ዋንጣ የድንጋ ካባ የግራናይት ቦታ ባዶ ቦታ ባዶ ቦታ

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here