የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0568/24
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪወ ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት/ አገልግሎት |
የጨታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት | |||||
ቀን | ስዓት | |||||||||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | |||||||||
1. | አቶ ኤፍሬም ደሳለኝ | ባሕር ዳር | ተበዳሪው | ባሕር ዳር | 14 | 2/30470/120 | 200 ካ.ሜ
G+3
|
መኖሪያ ቤት | 7,483,099 | ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም | 4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሃያ አምስት በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
ለመንግሥት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪወ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 76 50 ወይም 058 320 27 93 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ