ማስታወቂያ

0
125

 ሃይለሚካኤልና አልማዝ የጥቁር ድንጋ መፈብረክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በባንጃ ወረዳ በአርሳ ገንበሀ ቀበሌ ልዩ ስሙ ገንበሃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

ብሎክ 1

No Easting Northing
  262079 1211980
2 262121 1212071
3 262137 1212084
4 262119 1212135
5 262059 1212155
6 261941 1212171
7 261889 1212156
8 261900 1212048

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/ 21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here