ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

0
157

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነት የቤቱ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሃራጅ የሚካሄድበት

ቦታ

ወረታ ቅርንጫፍ አቶ አሌክስ ታምሩ ጋሻው አቶ መለሰ አዱኛ የመኖሪያ ቤትና ቦታ 150 ካ.ሜ 342,857.00 ጣና ማ/ፋ/ተቋም በወረታ ቅርንጫፍ ሕዳር 18, 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00

 

ማሳሰቢያ፡-

ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡

ሐራጁ የሚካሔድበት ቦታ በአማራ ክልል ደ/ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ 03 ቀበሌ ነው፡፡

በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት  አለባቸው፡፡

ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 584 461 814 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here