በወርድ ቪዥን ኢትዮጵያ የሰሜን ምዕራብ የፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት መስፈርቱን ከሚያሟሉና ተገቢዎን ልምድ ካላቸው አቅራቢዎች እቃዎችንና አገልግሎቶችን በጨረታ ለመግዛት ይረዳው ዘንድ ከወዲሁ የቅድመ- ግዥ ምልመላ አድርጎ መስፈርቱን የሚያሟሉትን በድርጅቱ የአቅራቢዎች የመረጃ ቋት መመዝገብ ይፈልጋል፡፡ ፍላጎትና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎችን ለመመልመል የተዘጋጀውን ተርም ኦፍ ሪፈራንስ(TOR) ከጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 07 ዘወትር ከሰኞ እሰከ ከጠዋቱ 2፡30 እሰከ 6፡30 እና ከ8፡00 እስከ 10፡30 እና ከጠዋቱ 2፡30 እሰከ 6፡30 ከጥቅምት 18/2017 እስከ ህዳር 2/2017 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት በመቅረብ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡ አድራሻችን፡ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት፣ ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 13፣ የክልሉ ቴክኒክና ሙያ (በአዲሱ አጠራር የክልሉ ሥራና ስልጠና ቢሮ ጀርባ)/ ዲፖ አካባቢ ይገኛል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 18 01 85 06 አንተነህ አጉማስ የቅድመ ግዥ ምልመላው ተወዳዳሪዎች የቴክኒክ ፕሮፖዛላቸውን በሰም በታሸገ እና ማህተም በተደረገበት ፖስታ ውስጥ/የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ተርን ኦቨር ታክሰ ከፋይነት ምስክር ወረቀቶች ኮፒዎችን /በተርም ኦፍ ሪፈራንስ (TOR)/ አንቀፅ 2.1 ላይ በተመላከተው መሰረት/ ከጥቅምት 18/2017 እስከ ህዳር 02/2017 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት ብቻ ቢሮ ቁጥር 7 በሚገኝው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የቴክኒክ ፕሮፖዛላቸውን በሰሜን ምዕራብ የፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት የግዥ ኮሚቴ ተከፍቶ ውጤቱ በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት (ባሕር ዳር) የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይፋ ይደረጋል፡፡ በሰነዱ ላይ የማይነበቡ ፊርማዎች እና ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም የሚል ቀን እንዲሁም የወቪኢ የሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት ሃብ ሊድ ቴዎድሮስ አባተ ቲተር እና የድርጅቱ ማህተም አሉበት፡፡
– ለቅድመ አቅራቢነት የተፈለጉ የንግድ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
| ተ/ቁ | የእቃ/የአገልግሎት አይነት | Item/Service Description |
| 1 | የጽሕፈት መሳሪያዎች /ደብተር፣ ወረቀት፣ እስክብሪቶ / | Stationary Materials |
| 2 | የግብርና ዘሮች/ የአትክልት ዘሮች | Agricultural seed |
| 3 | የግብርና ቀላል መሳሪያዎች /መቆፈሪያዎች፣ የውሃ ማጠጫ ጀሪካን | Agricultural tools including Agricultural tools, |
| 4 | የስፖርትና የመዝናኛ እቃዎች ኳስ፣ የስፖርት አልባሳት | Sport Materials |
| 5 | የተሽከርካሪ ማስዋቢያ እቃዎች /የወንበር ልብስ፣ ቅባቶች | Vehicle or car decor items |
| 6 | የተሽከርካሪ የመኪና ጐማ | Tyre for Vehicle |
| 7 | የህትመት አገልግሎት ኮፒ ህትመት | Publishing, printing, copy and binding service |
| 8 | የውሃና የውሃ ሥራ እቃዎች | Water and Water work items |
| 9 | የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር እቃዎች | Office furniture imported |
| 10 | የትምህርት መገልገያ የእንጨትና የብረታ ብረት ሥራ ውጤቶች | School furniture locally manufactured |
| 11 | የህክምና መገልገያ እቃዎች እና መድኃኒቶች | Medical item and drugs |
| 12 | የአካል ጉዳተኛ አጋዥ እቃዎች | Disability Materials |
| 13 | የብረታ ብረት ሥራዎች | Metal work /saving box |
| 14 | የግንባታ የፋብሪካ እቃዎች | Building and construction industrial product |
| 15 | የግንባታ ጥሬ እቃዎች / አሸዋ፣ ድንጋይ | Construction material, Gravel, sand |
| 16 | መጻሕፍት | Books |
| 17 | የዳውጃ ምንጣፍ፣ የምኝታ ፍራሽ፣ ብርድ ልብስ | Floor Mat, Matters, Blanket, Bed sheet |
| 18 | የተማሪና የላኘቶኘ ሻንጣዎች | Bags (School, Field and Lap top and related |
| 19 | የውሃና ፓምኘ፣ ጀኔሬተሮች | Water pump, Generator and related materials |
| 20 | የመስክ መኪና ኪራይ ላንድ ክሮዘር፣ ኮብራ፣ ፒካፕ | Vehicle rent for people transport |
| 21 | የደረቅ ጭነት የመኪና ኪራይ /አይሱ ኤፍ ኤስ አር፣ ካሶኒ | Vehicle rent for loading and transport materials |
| 22 | የኘላስቲክ ውጤቶች /ወንበር፣ ጠረጰዛ | Plastic chair and table |
| 23 | የምግብ እህልና ጥራጥሬ /ጤፍና ሌሎች/ | Cereals/ Teef, Barley |
| 24 | የዘመናዊ ምድጃ ማምረቻ ሞልድ | Energy saving molds |
| 25 | የስላብ ሞልድ | Molds for slab |
| 26 | የራዲዮና የቴሌቪዥን የአየር ጊዜ | Radio and TV Air time |
| 27 | ዶሮ /የእንቁላል ጣይ ደሮ፣ የስጋ ደሮ | Poultry/Hen |
| 28 | የተቀነባበረ የዶሮ መኖ አቅራቢ | Poultry Feed |
| 29 | ቆርቆሮና ምስማር | Corrugated iron sheet and Nail |
| 30 | ሲማንቶና ጀሶ | Cement and Jasso |
| 31 | የግድግዳ ቀለም /የውሃና የብረት | Paint |
| 32 | የውሃ ማከሚያ ኬሚካል | Water treating chemical |
| 33 | የቢሮ መጠቀሚያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች | Electronic Material , Office items (Like Laptop, Charger, printer, divider |
| 34 | የደምብ ልብስና ጫማ | Uniform and Shoes |
| 35 | የፅዳት እና የንፅህና መስጫ እቃዎች | Sanitation and cleaning items |
| 36 | የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች /ሞንቶሰሪ ኪት | Educational aid/Montessori kit |
| 37 | የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች | Household material |
| 38 | የጀኔሬተር ጥገና አገልግሎት | Maintenance service for generators |
| 39 | የኘሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽንና የሌሎች የቢሮ እቃዎች ጥገና አገልግሎት | Maintenance service for printer, photocopy and other office equipment |
| 40 | የሆቴል አገልግሎት አቅራቢ /አዳራሽ፣ የምኝታ፣ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት | Hotel service |
| 41 | የጥበቃ አገልግሎት | Security service |
| 42 | የቢሮ ፅዳት አገልግሎት | Office cleaning service |
| 43 | የመጠጥ የታሸገ ውሃና ለስላሳ መጠጦች | Packed water and soft drinks |
| 44 | የሞተር ሳይክል ጥገና አገልግሎት | Maintenance service for Motor bikes |
| 45 | የልብስ ስፊት ማሽንና የልብስ መተኮሻ ማሽን | Sewing machine and iron |
| 46 | ንብ ማናቢያ እቃዎች | Beehive accessories and related including Beehive |
| 47 | የተሽከርካሪ ቅባቶቸና ፊልትሮ | Vehicle engine oil, filter etc.. |
| 48 | የምግብ ዘይት | Food oil |
| 49 | የምግብ ዱቄት | Wheat and maize flour |
| 50 | የሱፐር ማርኬት እቃዎች | Supermarket items |
| 51 | የውበት መጠበቂያ ቅባት እና የውበት ሳሎን እቃዎች | Cosmetics and Beauty salon equipment’s like pestra, lotion, hair oil and related |
| 52 | ኪሮሽ መስሪያ ግብዓቶች (ክርና ኪሮሽ መስሪያ) | Handicraft Items |
| 53 | የህፃናት መጫዎቻና መማሪያ እቃዎች | Kids playing and Education materials like Dolls, Toy and Puzzles |
| 54 | የፓምፕ እና የውሃ ግፊት ጥናት አገልግሎት | Pump and Pressure test service |
| 55 | የተሻሻለ በግና ፍየል ዝርያ | Improved sheep and Goat |
| 56 | የቤት መጠቀሚያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች | House hold electronics like TV, Refrigerator, Water dispenser etc… |
| 57 | የእሳት አደጋ መከላከያ እቃዎችና አገልግሎቶች | Fire safety equipment and service |
| 58 | ድንኳን | Local and imported Tents |
| 59 | የትርጉም አገልግሎት | Translation service |
| 60 | የመኪናና ትላልቅ እቃዎች ማንሳት አገልግሎት | Crane service |
| 61 | ስኳር | Sugar |
| 62 | መጋረጃ ሥራ | Curtain works |
| 63 | የሳሙና መስሪያ ኪሚካል ግብዓት አቅርቦት | Soap production chemical inputs |
| 64 | የሕፃናትና አዋቂዎች አልባሳትና ጫማ | Adult and children cloth, shoes sandals, underwear |
| 65 | የታፔላ ላይ ጽሑፍ | Hand writings on bill board |
| 66 | የግቢ ማሰዋቢያ ቁስቁሶች | Seedling pots and the like |
| 67 | ጋቢዎን ቦክስ | Factory and hand-made Gabion box |
| 68 | የፈሳሽና ጠጣር ሳሙና አሰራር ስልጠና አገልግሎት | Soap production training service |
| 69 | የብሎኬት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት | Bricks quality test service |
| 70 | የውሃ ሥራዎች ጠቅላላ የሥራ ተቋራጭ ( ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ) | Water Works General contractor (WWGC) of Class -7(seven) and above r |
| 71 | የህንፃ ግንባታ ሥራ ወይም ጠቅላላ የሥራ ተቋራጭ (ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ) | Building or General Contractors(BC/GC) of Class -7(seven) and above |
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ፅ/ቤት
ባህር ዳር

