ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
122

ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዙህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በኣጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርጫፉ ስም የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት የቤቱ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሃራጁ የሚካሄድበት ቦታ
ዱርቤቴ ቅርጫፍ አቶ ምስጋናው ወርቁ አቶ ብርሃኑ ደማስ የመኖሪያ ቤትና ቦታ 200 ካ.ሜ 705,435.29 ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርጫፍ ህዳር 25/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00

 

ማሳሰቢያ፡-

ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡

ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ በአማራ ክልል ሰ/ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 02 ቀበሌ ነው፡፡

በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኝት አለባቸው፡፡

ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582 230 783 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም አ.ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here