አብ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ሚካኤልና ዚቅና ጉምርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ሰከልታና አርባ ተንሳኤ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Block – 1 | Block – 2 | ||||
No | Easting | Norhing | No | Easting | Norhing |
1 | 256527 | 1214170 | 1 | 256750 | 1214067 |
2 | 256543 | 1214108 | 2 | 256831 | 1214156 |
3 | 256611 | 1214039 | 3 | 256815 | 1214194 |
4 | 256609 | 1214023 | 4 | 256725 | 1214118 |
5 | 256653 | 1213999 | |||
6 | 256676 | 1214027 | |||
7 | 256717 | 1214027 | |||
8 | 256773 | 1214048 | |||
9 | 256725 | 1214118 | |||
10 | 256733 | 1214125 | |||
11 | 256677 | 1214207 | |||
12 | 256529 | 1214219 | |||
13 | 256531 | 1214180 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ዚቅና ጉመር ቀበሌ | ይህን የኔ | ታደሰ ሁነኛው | የገብርኤል ቤተክርስቲያን |
2 | አየን ምን አየ | አሰፋ ካሳ | አርባ ተንሳስኤ የቤተክርስቲያን መሬት | ዚቅ ጉምርታ ቀበሌ ደንበር |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ