ማስታወቂያ

0
127

አቶ ውብሸት በቃሉ ሙሉሰው ምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን  ወረዳ ምንጃ ቀበሌ ልዩ ቦታ ቀረሮ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅኘሰም ማእድን ማምረት ስራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችን ጠይቋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

No Easting Northing
1 404866 1114437
2 405004 1114070
3 405181 1114227
4 405569 1114138
5 405566 1114357
6 405278 1114436
7 405090 1114414
8 405041 1114405

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here