የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ፣

0
110

በአፈ/ከሣሽ ምንይችል በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ ያዛቸው ያየህ በጣ/ገብ እስከዚያው ያየህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአዲስ ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ በአዋሣኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አለፈ ቀረ ይታይህ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ያዛቸው ያየህ የሚገኝ የአፈ/ተከሳሽ ቤት በመነሻ ዋጋ 895,478.00 /ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ አራት መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ብር/ በማድረግ ጨረታውን ከህዳር 16 ቀን እስከ ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም በአየር ላይ በማዋል ጨረታው ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን በጨረታው ለመሳተፍ ሲገኙ የቤቱን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በፍርድ ቤት አካውንት አማራ ባንክ አካውንት ቁጥር 9900017292928 ገቢ እንዲያደርጉ ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here