የሐራጅ ማስታወቂያ

0
100

በአፈ/ከሳሽ ሰንደቅ የገበያ ማዕከል እና በተከሳሽ አቶ በለጠ ተስፋዬ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አምባ ቀበሌ አዋሳኝ በሰሜን አስፋው መንግስቴ፣በደቡብ ሙላት ጓንጉል፣በምስራቅ ማስተዋል አበጀ እና በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው G+2 ቤትና ቦታ የመነሻ ዋጋ በዜሮ ጥር3/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 6፡00 ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት እና ንብረቱ በሚገኝበት በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አምባ ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ፤በሰአቱ እና በቦታው በመገኘት መጫረት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here