ማስታወቂያ

0
131

እህት መልካሙ አሳየ በምዕራብ ጎጃም ዞን፣ በወምበርማ ወረዳ ፣በጎመር ቀበሌ ፣ ልዩ ቦታ ሶማ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የእምነበረድ  ማዕድን  ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license are

 

points Easting Northing
1 253761 1155022
2 253526 1153912
3 253684 1153948
4 253978 1155022

 

ብሎክ አንድ

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ተራራ ወንዝ ተራራ ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here