ማስታወቂያ

0
122

ደብሊው ኤ የዘይት መምረቻና ማከፋፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ግልገሌ ቀበሌ ልዬ ቦታ ሙ/ድንጋይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅብሰም ማእድን መምረት ስራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡

Adindan UTM Zone37N

Geographic coordinates of the license area

የጂኦግራፊ ኮኦርዲኔቾች

Block-1 Block-2
No Easting Northing No Eastting Norghing
1 412206 1118634 1 416902 1118545
2 413280 1119002 2 418262 1118888
3 413331 1118732 3 418633 1120056
4 413607 1118433 4 418594 1120380
5 413045 1118013 5 418118 1120214
      6 417820 1119860
      7 417141 1120386
      8 416155 1120026
      9 416106 1119849
      10 416571 1119562
      11 416593 1119031

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ
1 የግለሰብ  ይዞታ የግለሰብ  ይዞታ የግለሰብ  ይዞታ የግለሰብ  ይዞታ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላየ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሁፍ ለመስሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡

058 222 1237 /2142

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here