ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
135

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነት የቤቱ ሥፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሃራጅ የሚካሄድበት ቦታ
ወረታ ቅርንጫፍ

 

ወ/ሮ ዉብ ማረዉ ወ/ሮ ዉብየ ማረዉ የመኖሪያ ቤትና ቦታ

 

148.5 ካ.ሜ 710,850.00 ጣና ማ/ፋ/ተቋም በወረታ ቅርንጫፍ ጥር 14, 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00

ማሳሰቢያ፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሔድበት ቦታ በአማራ ክልል ደ/ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ 03 ቀበሌ በቅርንጫፉ ጽ/ቤት ነው፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 251 584 461 814 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here