የጨረታ ማስተካከያ

0
114

በሰሜን ጎጃም ዞን  የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብና/ኢ/ት/ጽ/ቤት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 50 ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ገፅ 33 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ግልጽ ጨረታው በጋዜጣ ሲወጣ ሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ መባል ሲገባው በስህተት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ይልና ዴንሳ ተብሎ ስለተፃፈ የሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ /ኢ/ት/ጽ/ቤት ተስተካክሎ እንዲነበብ ስንል እንጠይቃለን፡፡

የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት/ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here