በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ለአለም አለሙ በአፈ/ተከሳሽ አቶ ፈለቀ ፈንታሁን መካከል ባለዉ ገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በአዋሳኝ በምሥራቅ 025፣ በምዕራብ 027 ፣በሰሜን 017 ፣በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው በአቶ ፈለቀ ፈንታሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖረያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,096,871 /አንድ ሚሊዮን ዘጠና ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ አንድ ብር/ ስለሚሸጥ ጨረታው በጋዜጣ ማስታወቂያ ከወጣበት ከታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ማስታወቂያ አየር ላይ ውሎ ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት