በከሳሽ ሞላ ከበደ እና በተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኘው እና በአቶ ደሳለው ዋሴ ስም የተመዘገበ ፤ በሰሜን እና በምስራቅ መንገድ ፣ በደቡብ 004 ፣ በምዕራብ 002 ተዋስኖ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት ከታህሳስ 14/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 14/2017 ዓ.ም በመነሻ ዋጋ 1,800,008 /አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ሽህ ከስምንት ብር/ ስለሚሸጥ ፤ መጫረት የምትፈልጉ መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡ ተጫራቾች ¼ኛውን ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባንጃ ወረ/ፍ/ቤት