የሐራጅ ማስታወቂያ

0
94

በአፈ /ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በሟች ተሰማ ሙሉነህ ስም የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ  በሰሜን ክፍት ቦታ፣ በምስራቅ ካሳሁን ፣በደቡብ መንገድ እና በምዕራብ የኔው ደምለው  የሚያዋስነው የሆነ  ቤት በመነሻ ዋጋ 1,823,090 /አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ሀያ ሶስት ሽህ ብር/ ስለሚሸጥ ፤የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ30 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ ጥር 17/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት ግቢ ውስጥ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች በቦታው ተገኝታችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

አዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here