የሐራጅ ማስታወቂያ

0
89

በአፈ /ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በሟች ደሳለው ተሰማ ስም የተመዘገበ እና ለኢንዱስትሪ ዘርፍ አገልግሎት የተመደበ ሆኖ፤ ለተመደበለት አገልግሎት ዘርፍ ማሰማራት እስከሚቻል የስመ ንብረት ዝውውሩ የሚቆይ ፤በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ  በሰሜን የአሰፋ ቤት ፣ በምስራቅ መንገድ ፣በደቡብ ካሰች እና በምዕራብ ብልጫ የሚዋሰን  በመነሻ ዋጋ 3,976,575 / ሶስት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሰባ ስድስት ሽህ አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር/ ስለሚሸጥ ፤የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ30 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ ጥር 17/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት ግቢ ውስጥ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች በቦታው ተገኝታችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

አዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here